ጤነኛ

ተጨማሪ መረጃዎች

የወር አበባ እንዳለቀ ግንኙነት ማድረግ እርግዝና ያስከትላል?

የወር አበባ እንደጨረስሽ ግንኙነት ብታደርጊ የመጸነስ እድልሽ ዝቅተኛ ነው። ነገር ግን ጽንስ የመፈጠር እድሉ ዝቅተኛ ሆነ እንጂ ሙሉ በሙሉ ጠፍቷል ማለት አይቻልም። ጥንቃቄ የጎደለው ግንኙነት በማንኛውም ግዜ ለእርግዝና ያጋልጣል። ወር አበባ አይታ የማታቅ ሴት እንኳ ልታረግዝ ትችላለች። ሙሉ በሙሉ ከእርግዝና ነጻ የሆነ ግዜ የለም። የወር አበባ...

የአይረን እጥረት ደም ማነስ እንዳለብዎ እንዴት ያውቃሉ?

ሙሉ ሌሊት ተኝተውም ሲነሱ ከደከመዎት እና ሁሌ የብርድ ስሜት ከተሰማዎት ዶክተር ያማክሩ። የብርድ እና የድካም ስሜት የአይረን እጥረት ምልክቶች ናቸው። የአይረን እጥረት ብዙ መንስኤዎች አሉት። ያልተመጣጠነ አመጋገብ እና ከባድ ህመም መንስኤዎች ሲሆኑ ችግሩ በእድሜ፣ ጾታ እና የህመም ታሪክ ይለያያል። የአይረን እጥረት መንስኤዎች ምንድን ናቸው...

አምስቱ የስትሮክ ምልክቶች ምንድን ናቸው

ስትሮክ የሚፈጠረው አእምሮ ውስጥ የሚገኝ የደም ቧንቧ ሲዘጋ ወይም ሲፈነዳ ነው። መንስኤው እንደ ከፍተኛ ደም ግፊት፣ አቴሮስክለሮሲስ እና አርቲሪያል ፊብሪሌሽን አይነት የልብ በሽታዎች ናቸው። ስትሮክ ከተፈጠረ በኋላ ሆስፒታል የምንደርስበት ግዜ ወሳኝ ነው። ልዩነቱ የመራመድ ችሎታን የመጠበቅ እና የማጣት ወይም የህይወት እና የሞት ነው።...

ያጠፉት ኪሎ እንዳይመለስ የሚያደርጉባቸው 4 መንገዶች

ክብደት መቀነስ እና ቀንሰው መቆየት የተለያየ አይነት ጥረት ይጠይቃሉ። ክብደት ቀንሶ ለመቆየት በአዲሱ የአመጋገብ ስልት መጽናት ይጠይቃል። የሚከተሉትን ህጎች መከተል በአዲሱ ኪሎ ለመቆየት ያስችልዎታል፦ ህግ አንድ አካል ብቃት እንቅስቃሴ አይቀንሱ። እንቅስቃሴ የማያቆሙ ሰዎች ኪሎ ቢጨምሩ እንኳ ዝቅተኛ ኪሎ ነው የሚጨምሩት። እንዲያውም የሚሰሩትን...

የወንድ የዘር ሴሎች በላፕቶፕ እና በጠባብ ፓንት ምክንያት ይጎዳሉ?

ለወንድ መሃንነት ተጠያቂ የሚደረጉ ብዙ ነገሮች አሉ። ብዙ የተሳሳቱ ምክንያቶች የሚሰነዘሩ ሲሆን አብዛኞቹ ሙቀት ከሚፈጥሩ ቁሶች ጋር የተያያዙ ናቸው። ጥብቅ ያለ ፓንት፣ ላፕቶፕ፣ ሳውና እና ሙቅ ውሃ ዘር ፍሬ ላይ ሙቀት ስለሚፈጥሩ ብዙ ሰዎች የመሃንነት መንስኤ ናቸው ብለው ያስባሉ። እርግጥ አንዳንዶቹ ልምዶች አሉታዊ ተጽእኖ ቢኖራቸውም ሌሎች...

ክብደት ከመቀነስ የሚያግዱዎ 4 ልማዶች

ክብደት ለመቀነስ ከፈለጉ ከሚከተሉት የአመጋገብ ልምዶች መቆጠብ ይኖርብዎታል። እነዚህ 4 ልማዶች ክብደት የመቀነስ እቅድዎን ሊያስተጓጉሉ ይችላሉ፦ 1) ምግብ መዝለል ክብደት ለመቀነስ በማለት ቁርስ ወይም ምሳ ሳይበሉ ይውላሉ? ይህ ስልት ጉዳቱ የሚያመዝንበት ግዜ አለ። የረሃብ ስሜቱ አይጠፋም። እስከሚበሉበት ሰአት እየጨመረ ይመጣል።...

አነጋግሩን

ከእርስዎ መስማት እንፈልጋለን። እባክዎ አነጋግሩን።

በጣም የታዩ