ጤነኛ

ሁሉም ወንድ መወጋት ያለበት ክትባት

ክትባቱ፡ ኤችፒቪ ክትባት(ከብልት በሽታ እና በኤችፒቪ ቫይረስ ከሚፈጠር ካንሰር ይከላከላል)
መቼ፡ እድሜአቸው ከ11-26 የሆኑ ወንዶች
በየስንት ግዜው፡ አንድ ግዜ ብቻ

ክትባቱ፡ ኢንፍሉዌንዛ
መቼ፡ እድሜአቸው ከ6ወር በላይ የሆኑ ወንዶች። በተለይ የስኳር፣ የልብ፣ የሳንባ ወይም የኩላሊት በሽታ ያለባቸው ሰዎች። ከኢንፍሉዌንዛ በሽተኛ ጋር ግንኙነት ያላቸው ሰዎች።
በየስንት ግዜው፡ በየአመቱ

ክትባቱ፡ ኒሞኮካል ጆንጁጌት ክትባት(Pneumococcal Conjugate Vaccine)
መቼ፡ እድሜአቸው ከ65 አመት በላይ የሆኑ ወንዶች። እድሜአቸው ከ19 አመት በላይ የሆኑ የሰውነት በሽታ መከላከል አቅማቸው የወረደ ወንዶች(ከኤችአይቪቫይረስ ጋር አብረው የሚኖሩ፣ የንቅለ-ተከላ ቀዶጥገና ያደረጉ፣ የደም ካንሰር ወይም የኩላሊት በሽታ ያለባቸው)
በየስንት ግዜው፡ አንድ ግዜ ብቻ

ክትባቱ፡ የሳንባ ምች(Pneumonia) ክትባት
መቼ፡ እድሜአቸው ከ65 አመት በላይ የሆኑ ወንዶች እና የሚያጨሱ፣ የስኳር፣ የካንሰር፣ የልብ፣ የሳንባ ወይም የኢሚውን በሽታ ያለባቸው ወንዶች።
በየስንት ግዜው፡ እድሜአቸው ከ65 በላይ ለሆኑ አንድ ግዜ ብቻ። በበሽታ ምክንያት ተጋላጭ ለሆኑ በየ 5 አመቱ።

ክትባቱ፡ ዲፌትሪያ/ቴታነስ/ፔርቱሲስ
መቼ፡ እድሜአቸው ከ19 አመት በላይ የሆኑ ወንዶች
በየስንት ግዜው፡ አንድ ግዜ ብቻ

ክትባቱ፡ ዲፌትሪያ/ቴታነስ
መቼ፡ እድሜአቸው ከ19 አመት በላይ የሆኑ ወንዶች
በየስንት ግዜው፡ በየ 10 አመቱ

ክትባቱ፡ ቫሪሴላ ዞስተር
መቼ፡ እድሜአቸው ከ60 አመት በላይ የሆኑ ወንዶች
በየስንት ግዜው፡ አንድ ግዜ ብቻ

Tenegna

አነጋግሩን

ከእርስዎ መስማት እንፈልጋለን። እባክዎ አነጋግሩን።

በጣም የታዩ