ጤነኛ

በህይወትዎ ላይ ዘላቂ የሆነ ለውጥ እንዴት ያመጣሉ?

በየግዜው በህይወታችን ለውጥ አናመጣለን ብለን እንነሳለን። እቅዶቻችን ብዙ ናቸው። ስራን በአዲስ መንፈስ መጀመር፣ ማጨስ ማቆም፣ ክብደት መቀነስ ወዘተ። ከዛም አንድ ሳምንት ወይም አንድ ወር ያልፋል። እራሳችንን እዛው ቦታ ላይ እናገኘዋለን። የጀመርነውን ልምድ በዘላቂነት መቀጠል ይከብደናል።

በዚህ ጥያቄ እና መልስ ጽሁፍ በህይወታችን እናመጣለን ያልነውን ለውጥ በዘላቂነት መቀጠል የምንችልባቸውን መንገዶች በገረፍታ እናያለን።

Tenegna

አነጋግሩን

ከእርስዎ መስማት እንፈልጋለን። እባክዎ አነጋግሩን።

በጣም የታዩ