ጤነኛ

ግንኙነት

ለረጅም እና ደስተኛ ጋብቻ ቁልፉ ምንድን ነው?

ሲያትል ከተማ ውስጥ የሚገኘው ጎትማን ኢንስቲቲውት( The Gottman Institute) ባካሄደው ጥናት እንደሚናገረው የረጅም ጋብቻ ሚስጥር ሁለቱም ባለትዳሮች ለትዳር አጋራቸው የሚያሳዩት ደግነት እና የስሜት እንክብካቤ ናቸው። አጋርዎን በሃሳብ ለመርዳት ይሞክራሉ ወይስ ለመተቸት እና ለመንቀፍ ቅርብ ነዎት? የአጋርዎን ጥሩ ጎን ነው የሚያዩት...

ስለ ግብረስጋ ግንኙነት በተለምዶ የሚነሱ 5 የተሳሳቱ አመለካከቶች

ሁላችንም በተለይ በታዳጊ እድሜአችን እያለን ስለ ግንኙነት የተሳሳቱ ነገሮችን እናምናለን። አንዳንድ የተሳሳቱ አመለካከቶች እርማት ሳያገኙ በበሳል እድሜአችን እራሱ አብረውን ይቆያሉ። የግብረስጋ ግንኙነት ህይወታችን ላይ ተጽእኖ መፍጠራቸውም አይቀርም። በዚህ ጽሁፍ በተለምዶ ስለሚታመኑ ግን የተሳሳቱ አምለካከቶችን እናያለን። “ድንግላናዋን...

ስነ-ምግብ

ሆድ ሲቆጣ መመገብ ያለብዎ 5 ምግቦች

ሆድ ህመም ከተለያዩ የህመም ምልክቶች ጋር አብሮ ሊፈጠር ይችላል። ማቅለሽለሽ፣ የሆድ መነፋት፣ ተቅማጥ ወዘተ። በዚህ ግዜ ቀለል ያሉ ምግቦችን መመገብ የሚመከር ሲሆን አንዳንድ ምግቦች ለሆድ ጤና የሚሰጡት ጥቅም የጎላ ነው። ሙዝ ማራቶን ሯጮች ሙዝን የሚያዘወትሩበት ምክንያት አለ። ሙዝ በቀላሉ የሚፈጭ ምግብ ሲሆን ሆድ በቀላሉ እንዲቆጣ አያደርግም።...

እነዚህን 7 አትክልቶች እና ፍራፍሬዎች ባገኙት እድል ይመገቡ

የሚከተሉት ምግቦች እያንዳንዳቸው የተለያዩ ለሰውነት የሚጠቅሙ ንጥረ ነገሮች ይይዛሉ። እነዚህን ምግቦች ቀላቅሎ መመገብ ሰውነት በቀን ውስጥ የሚያስፈልገውን ንጥረነገሮች ለማግኘት ያስችለዋል። ስፒናች ስፒናች የቫይታሚን ኬ፣ ቫይታሚን ኤ፣ አይረን እና ካልሲየም ምንጭ ነው። ከሰላጣ ወይም ፓስታ ጋር አብሮ በመስራት መመገብ ይችላሉ። ሲገዙ ቀለሙ ቢጫ...

ስነ-ልቦና

ብቸኝነት የሚያስከትላቸው 10 የጤና ችግሮች

የብቸኝነት ዋነኛ መገለጫ ከሰው ጋር ግዜ አብሮ አለማሳለፍ አይደለም። ብቸኝነት በዋነኝነት የሚገለጸው ከሰዎች ጋር ጥብቅ ግንኙነት በማጣት ነው። በህይወታቸው ጤንነት እና ደስተኝነት የሚሰማቸው ሰዎች ከሰዎች ጋር ጥብቅ ግንኙነት አላቸው። ብቸኝነት የሚሰማቸው ሰዎች በአንጻሩ የተለያዩ የጤና ችግሮች ሊያጋጥማቸው ይችላል። 1) የሰውነት በሽታ መከላከል...

በህይወትዎ ላይ ዘላቂ የሆነ ለውጥ እንዴት ያመጣሉ?

በየግዜው በህይወታችን ለውጥ አናመጣለን ብለን እንነሳለን። እቅዶቻችን ብዙ ናቸው። ስራን በአዲስ መንፈስ መጀመር፣ ማጨስ ማቆም፣ ክብደት መቀነስ ወዘተ። ከዛም አንድ ሳምንት ወይም አንድ ወር ያልፋል። እራሳችንን እዛው ቦታ ላይ እናገኘዋለን። የጀመርነውን ልምድ በዘላቂነት መቀጠል ይከብደናል። በዚህ ጥያቄ እና መልስ ጽሁፍ በህይወታችን እናመጣለን...

መፈጸም ያሉብንን ነገሮች እያስተላለፍን ከማስረፈድ ልማድ የምነወጣበት 11 መንገዶች።

ዴድላይንዎ ደርሷል። ቢሆንም ስራዎን እንደመፈጸም የማይረቡ ነገሮች እያደረጉ ነው። ፌስቡክ ይከፍታሉ፣ ፊልም ያያሉ፣ ኢንተርኔት ውስጥ ይዞራሉ ወዘተ። መስራት ወይም ማጥናት እንዳለብዎ እያወቁም አያቆሙም። ሁላችንም ስለነገር ማዘግየት በራሳችን እናውቃለን። ስናዘገይ ነጻ ግዜአችንን በከንቱ እናጠፋለን፣ መፈጸም ያሉብንን ነገሮች እስኪረፍድ እንተዋለን።...

ተጨማሪ መረጃዎች

ስለ ጀርባ ህመም ዘወትር የሚሰጡ 7 የተሳሳቱ ምክሮች

በጀርባ ህመም ዙርያ ብዙ የተሳሳተ መረጃ አለ። አካል ብቃት እንቅስቃሴ ጀርባን እንደሚጎዳ ብዙ ግዜ እንሰማለን። ጀርባ ህመም ሊስተካከል የሚችለው በቀዶ ጥገና ብቻ እንደሆነ ሌላ የሚነሳ ሃሳብ ነው። ጀርባ ህመም ብዙ ሰዎች ላይ የሚታይ ችግር ነው። ጀርባ ህመም የሚሰማዎት ከሆነ የሚከተሉትን እውነታዎች ማስተዋል ተገቢ ነው። ስህተት 1: አካል ብቃት...

ችላ ማለት የሌለብዎ የሆድ ቁስለት(አልሰር) ምልክቶች

አልሰር(Ulcer) ወይም የሆድ ቁስለት ሆድ ወይም ትንሹ አንጀትን እየበላ የሚሄድ በሽታ ሲሆን የሰውነት ውስጥ ደም መፍሰስ ወይም ከባድ ኢንፌክሽን ሊፈጥር ይችላል። የሚከተሉትን ምልክቶች በማወቅ ከመርፈዱ በፊት አልሰርን መያዝ ይቻላል። የላይኛው የሆድ ክፍል ላይ ህመም የአልሰር ዋነኛ ምልክት የላይኛው የሆድ ክፍል ላይ የሚፈጠር የህመም ስሜት...

ስለ ኩላሊት ጠጠር ማወቅ ያለብዎ ነገሮች

ኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? ኩላሊት ቆሻሻን ከደም ሲያጣራ ሽንት ይፈጠራል። አንዳንድ ግዜ ሽንት ውስጥ የሚገኝ ጨው እና ሌሎች ንጥረነገሮች ይጣበቁና ጠጠር ይፈጥራሉ። እነዚህ ጠጠሮች ሲያንሱ የስኳር እንክብል ያህል ሲገዝፉ ደግሞ የቴብል ቴኒስ ኳስ ያህል ሊተልቁ ይችላሉ። ከተፈጠሩበት ቦታ ተላቀው ወደ ሽንት መስመር ከገቡ ከፍተኛ ህመም ሊፈጥሩ...

ቦርጭ ማጥፋት ከብዶኛል? ምክንያቱ ምንድን ነው?

ብዙ ሰዎች ቦርጭ ማጥፋት የሚፈልጉት ለእይታ የሚስብ ተክለቁመና እንዲኖራቸው ቢሆንም የቦርጭ ማጥፋት ጥቅም ከመልክ ይልቅ ለጤና ነው። ከፍተኛ የሆድ ቦርጭ ከልብ በሽታ፣ ስኳር በሽታ፣ ኢንሱሊን ሬዚዝታንስ እና አንዳንድ ካንሰሮች ጋር ግንኙነት አለው። በአመጋገብ እና አካል ብቃት እንቅስቃሴ ቦርጭ ማጥፋት ከተቸገሩ የሆርሞን ችግር ወይም ሌላ የጄኔቲክ...

እነዚህ 10 በሽታዎች በድጋሜ እየተስፋፉ ናቸው

የሳንባ ነቀርሳ ወይም ቲቢ በአለም ዙሪያ በአሁን ግዜ በቲቢ የሚሞተው ሰው ብዛት በ1990 ከሚሞተው ብዛት በግማሽ ያነሰ ነው። ቢሆንም ቲቢ በአለም ዙርያ ብዙ ሰዎችን ከሚገሉ በሽታዎች አንዱ ነው። ቲቪ ለማስቆም የሚደረገው ትግል እየከበደ መቷል። ቲቢን ለማከም የሚውሉት አንቲባዮቲክሶች አዳዲስ የቲቢ አይነቶች ላይ አይሰሩም። ተመራማሪዎች ለበሽታው...

አንቲባዮቲክ እየወሰድኩ አልኮል መጠጣት እችላለሁ?

አልኮል መጠጥ ከተለያዩ መድሃኒቶች ጋር አብሮ ስለማይሄድ ብዙ ግዜ ከመድሃኒት ጋር አብሮ እንዲወሰድ አይመከርም። ነገር ግን አንቲባዮቲክ እየወሰዱ በመጠኑ አልኮል መጠጣት ችግር አያስከትልም። ከአልኮል ጋር መወሰድ የሌለባቸው መድሃኒቶች እነዚህን መድሃኒቶች ሲወስዱ አልኮል መንካት የለብዎትም። ሜትሮኒዳዞል(metronidazole) – ይህ...

አነጋግሩን

ከእርስዎ መስማት እንፈልጋለን። እባክዎ አነጋግሩን።

በጣም የታዩ